መዝሙር 150:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በከበሮና በሽብሸባ አወድሱት፥ በባለ አውታር መሣሪያና በእምቢልታ አወድሱት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ በባለአውታር መሣሪያና በእንቢልታ አመስግኑት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በከበሮና በማሸብሸብ አመስግኑት፤ በክራርና በዋሽንት አመስግኑት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ አውታር በአለው መሣሪያና በእንዚራ አመስግኑት። See the chapter |