መዝሙር 149:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስሙን በሽብሸባ ያወድሱ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ስሙን በሽብሸባ ያመስግኑ፤ በከበሮና በመሰንቆ ይዘምሩለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በማሸብሸብ ስሙን ያመስግኑት፤ ከበሮ እየመቱና በገና እየደረደሩ ያመስግኑት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስሙን በደስታ ያመሰግናሉ፥ በከበሮና በበገና ይዘምሩለታል። See the chapter |