መዝሙር 148:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለዘለዓለም ዓለም አቆማቸው፥ ትእዛዝን ሰጠ፥ አያልፉትምም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከዘላለም እስከ ዘላለም አጸናቸው፤ የማይሻርም ሕግ ደነገገላቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ምንጊዜም በማይፈርስ ድንጋጌ ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለም መሥርቶአቸዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለዘለዓለም አቆማቸው፤ ትእዛዝን ሰጣቸው፥ አላለፉምም። See the chapter |