መዝሙር 147:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፤ ቊስላቸውንም ይጠግናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለወሰኖችሽም ሰላምን አደረገ፥ የስንዴንም ስብ አጠገበሽ። See the chapter |