መዝሙር 141:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አለቆቻቸው በዓለት አጠገብ ተጣሉ፥ ጣፋጭ ናትና ቃሌን ይሰማሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሹማምንታቸው ከገደል አፋፍ ቍልቍል ይወረወራሉ፤ ቃሌ የምታረካ ናትና ይሰሟታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዳኞቻቸው በገደል አለት ላይ በተጣሉ ጊዜ ሕዝቦቻቸው የእኔ ቃል እውነት መሆኑን ያረጋግጣሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እጅግ ተዋርጃለሁና ወደ ልመናዬ ተመልከት፤ በርትተውብኛልና ከከበቡኝ አድነኝ። See the chapter |