መዝሙር 140:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጌታንም፦ አንተ አምላኬ ነህ፥ የልመናዬን ቃል፥ አቤቱ፥ አድምጥ አልሁት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ብርቱ አዳኝ የሆንህ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ በጦርነት ዕለት የራስ ቍር ሆንኸኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ኀያሉ አዳኜ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ! በጦርነት ቀን ራሴን እንደ ጋሻ ሸፍንልኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እንደ ጓል በምድር ላይ ተሰነጣጠቁ እንዲሁ አጥንቶቻቸው በሲኦል ተበተኑ፥ See the chapter |