መዝሙር 140:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ ከክፉ ሰው አድነኝ፥ ከዓመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እነርሱ በልባቸው ክፉ ነገር ያውጠነጥናሉ፤ በየዕለቱም ጦርነት ይጭራሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የእነርሱ ልብ ክፉ ዕቅዶችን ያቅዳል፤ ዘወትርም ጥልን ያነሣሣሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጆቼ የሠርክ መሥዋዕትን አነሡ። See the chapter |