መዝሙር 137:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእግዚአብሔርን ዝማሬ፣ እንዴት በባዕድ ምድር እንዘምር! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለእግዚአብሔር መቅረብ የሚገባውን መዝሙር በባዕድ አገር እንዴት እንዘምራለን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ የምድር ነገሥታት ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ የአፍህን ቃል ሁሉ ሰምተዋልና። See the chapter |