መዝሙር 136:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ፀሐይን በቀን ላይ እንድትሠለጥን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ፀሓይ በቀን እንዲሠለጥን ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ፀሐይ በቀን እንዲያበራ አደረገ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አንቺ ወራዳ የባቢሎን ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ ብፁዕ ነው። See the chapter |