መዝሙር 136:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የጌቶች ጌታ ለሆነው አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የማረኩን በዚያ የዝማሬ ቃል ጠይቀውናልና፥ የወሰዱንም፥ “የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን” አሉን። See the chapter |