መዝሙር 136:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሰማይን አምላክ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የሰማይን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ይህን ሁሉ ስላደረገ ለሰማይ አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። See the chapter |