መዝሙር 135:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሌዊ ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ ጌታን የምትፈሩት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የሌዊ ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እናንተ ሌዋውያን እግዚአብሔርን አመስግኑ! እግዚአብሔርን የምታከብሩ ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የባሳንን ንጉሥ ዐግን፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ See the chapter |