መዝሙር 135:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ የአሮን ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የእስራኤል ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ የአሮን ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኑ! እናንተም የእግዚአብሔር ካህናት እግዚአብሔርን አመስግኑ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapter |