መዝሙር 131:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም እስራኤል በጌታ ይታመን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እስራኤል ሆይ፤ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እስራኤል ሆይ! ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ወደ ቤቴ ድንኳን አልገባም፥ ወደ መኝታዬም አልጋ አልወጣም፥ See the chapter |