መዝሙር 129:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በመንገድም የሚያልፉ፦ የጌታ በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፥ በጌታ ስም እንመርቃችኋለን አይሉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 መንገድ ዐላፊዎችም፣ “የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በእግዚአብሔር ስም እንባርካችኋለን” አይበሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በአጠገባቸው የሚያልፉት ሁሉ ለጽዮን ጠላቶች “እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እኛም በእግዚአብሔር ስም እንባርካችኋለን!” አይሉአቸውም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም እስራኤልን ከኀጢአቱ ሁሉ ያድነዋል። See the chapter |