መዝሙር 129:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለሚያጭደው እጁን፥ ነዶዎቹን ለሚሰበስብ እቅፉን እንደማይሞላ ይሁኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ደግሞም ለዐጫጅ እጁን፣ ለነዶ ሰብሳቢ ዕቅፉን እንደማይሞላ ይሁኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንዲህ ዐይነቱን ሣር ማንም አይሰበስበውም፤ ወይም ነዶው በእጁ አይሞላም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቅርታ፥ በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን አለና፥ See the chapter |