መዝሙር 129:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ ጻድቅ ነው፥ የክፉዎችን ገመድ ቈረጠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ግን ጻድቅ ነው፤ የክፉዎችን ገመድ በጣጥሶ ጣለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሁልጊዜ ትክክለኛ ነው፤ ከእነዚያ ጨካኞች ገመድ ነጻ አውጥቶኛል።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና። See the chapter |