መዝሙር 128:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የልጅ ልጅ ለማየትም ያብቃህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይውረድ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የልጆችህን ልጆች ለማየት እንድትበቃ ያድርግህ! ሰላም ከእስራኤል ጋር ይሁን! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በሰገነት ላይ እንደ በቀለ ሣር፥ ሳይነቀል እንደሚደርቅ፥ See the chapter |