መዝሙር 128:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ፥ ጌታን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው፣ እንዲህ ይባረካል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔርን የሚፈራ እንደዚህ የተባረከ ይሆናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር ጻድቅ ነው፤ የኃጥኣንን አንገታቸውን ቈረጠ። See the chapter |