መዝሙር 125:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቤቱ፥ ለመልካሞች፥ ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ሆይ፤ መልካም ለሆኑ፣ ልባቸውም ለቀና መልካም አድርግ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! ትእዛዞችህን ለሚፈጽሙ ደጋግ ሰዎች ቸርነት አድርግላቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ በአዜብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን መልስ። See the chapter |