መዝሙር 124:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ባይሆን ኖሮ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ጠላቶቻችን ባጠቁን ጊዜ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ተራሮች ይከቧታል፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም እግዚአብሔር ሕዝቡን ይመግባል። See the chapter |