መዝሙር 122:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለ ጌታ አምላካችን ቤት ላንቺ መልካምነትሽን ፈለግሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት፣ በጎነትሽን እሻለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢየሩሳሌም ሆይ! በአምላካችን በእግዚአብሔር ቤት ምክንያት ለአንቺ መልካም ነገር እንዲሆንልሽ እመኛለሁ። See the chapter |