Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 121:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ፀሐይ በቀን አይመታህም፥ ጨረቃም በሌሊት እንዲሁ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ፀሓይ በቀን አያቃጥልህም፤ ጨረቃም በሌሊት ጕዳት አታመጣብህም።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ፀሐይ በቀን፥ ጨረቃም በሌሊት ጒዳት አያደርሱብህም።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ደኅ​ን​ነ​ት​ዋን፥ ተነ​ጋ​ገሩ። ስም​ህን ለሚ​ወ​ድዱ ደስ​ታ​ቸው ነው።

See the chapter Copy




መዝሙር 121:6
4 Cross References  

ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፤ ከእንግዲህም ወዲህ አይጠሙም፤ ፀሐይም ሆነ ትኩሳትም ሁሉ ከቶ አይመታቸውም፤


የሚራራላቸውም ይመራቸዋልና፥ በውኃም ምንጮች በኩል ይነዳቸዋልና አይራቡም፥ አይጠሙም፥ የበረኅ ትኩሳት ወይም ፀሐይ አይጐዳቸውም።


ፀሐይም በወጣ ጊዜ እግዚአብሔር የሚያቃጥል የምሥራቅ ነፋስ አዘጋጀ፥ ዮናስ ራሱን እስኪስት ድረስ ፀሐይ ራሱን መታው፤ ለነፍሱም ሞትን ለመነና “ከሕይወት ሞት ይሻላል” አለ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements