መዝሙር 121:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እግርህ እንዲናወጥ አይፈቅድም፥ የሚጠብቅህም አይተኛም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጠባቂህ ዘወትር ንቁ ስለ ሆነ እንድትሰናከል አያደርግህም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ኢየሩሳሌምስ እንደ ከተማ የታነጸች ናት። See the chapter |