መዝሙር 120:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሐሰተኛ ከንፈር፣ ከአታላይ ምላስም አድነኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር ሆይ! ከሐሰተኞችና ከአታላዮች አድነኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ረድኤቴ ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። See the chapter |