መዝሙር 119:98 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)98 ለዘለዓለም ለእኔ ነውና ትእዛዝህ ከጠላቶቼ ይልቅ አስተዋይ አደረገኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም98 ትእዛዞችህ ምን ጊዜም ስለማይለዩኝ፣ ከጠላቶቼ ይልቅ አስተዋይ አደረጉኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም98 ትእዛዝህ መቼም ከአእምሮዬ ስለማይጠፋ፥ ከጠላቶቼ ሁሉ ይልቅ እኔን አስተዋይ ያደርገኛል። See the chapter |