መዝሙር 119:96 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)96 የሥራን ሁሉ ፍጻሜ አየሁ፥ ትእዛዝህ ግን እጅግ ሰፊ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም96 ለፍጹምነት ሁሉ ዳርቻ እንዳለው አየሁ፤ ትእዛዝህ ግን እጅግ ሰፊ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም96 የሁሉም ነገር ፍጹምነት ወሰን አለው፤ የትእዛዞችህ ፍጹምነት ግን ወሰን የለውም። See the chapter |