መዝሙር 119:95 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)95 ኃጢአተኞች ያጠፉኝ ዘንድ ጠበቁኝ፥ ምስክርህን ግን መረመርሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም95 ክፉዎች ሊያጠፉኝ አድብተዋል፤ እኔ ግን ምስክርነትህን አሰላስላለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም95 ክፉዎች እኔን ለመግደል ያደባሉ፤ እኔ ግን ሕግህን አሰላስላለሁ። See the chapter |