መዝሙር 119:93 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)93 በእርሱ ሕያው አድርገኸኛልና ፍርድህን ለዘለዓለም አልረሳም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም93 በርሱ ሕያው አድርገኸኛልና፣ ትእዛዝህን ከቶ አልረሳም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም93 በሕግህ አማካይነት በሕይወት እንድኖር ጠብቀኸኛልና ሕግህን ከቶ አልረሳም። See the chapter |