መዝሙር 119:92 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)92 ሕግህ ተድላዬ ባይሆን፥ ቀድሞ በጉስቁልናዬ በጠፋሁ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም92 ሕግህ ደስታዬ ባይሆን ኖሮ፣ በመከራዬ ወቅት በጠፋሁ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም92 ሕግህ የደስታዬ ምንጭ ባይሆን ኖሮ ከሥቃዬ የተነሣ በሞትኩ ነበር። See the chapter |