መዝሙር 119:88 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)88 እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ፥ የአፍህንም ምስክር እጠብቃለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም88 እንደ ምሕረትህ መልሰህ ሕያው አድርገኝ፤ እኔም የአፍህን ምስክርነት እጠብቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም88 ሕግህን እጠብቅ ዘንድ በዘለዓለማዊ ፍቅርህ ሕይወትን ስጠኝ። See the chapter |