መዝሙር 119:84 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)84 የባርያህ ዘመኖች ስንት ናቸው? በሚያሳድዱኝስ ላይ መቼ ትፈርድልኛለህ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም84 የባሪያህ ዕድሜ ስንት ቢሆን ነው? ታዲያ፣ በሚያሳድዱኝ ላይ የምትፈርደው መቼ ይሆን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም84 እኔ አገልጋይህ እስከ መቼ ልቈይ? የሚያሳድዱኝንስ የምትቀጣቸው መቼ ነው? See the chapter |