መዝሙር 119:83 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)83 በጢስ ውስጥ እንዳለ አቁማዳ ሆኛለሁና፥ ሥርዓትህን ግን አልረሳሁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም83 ጢስ የጠጣ የወይን አቍማዳ ብመስልም፣ ሥርዐትህን አልረሳሁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም83 ጢስ በሚጤስበት ቤት ተሰቅሎ እንደ ተጨማደደ የወይን ጠጅ አቊማዳ ከጥቅም ውጪ ሆኜአለሁ፤ ይህም ሁሉ ሆኖ ሕግህን አልረሳሁም። See the chapter |