መዝሙር 119:82 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)82 መቼ ታጽናናኛለህ እያልሁ ዐይኖቼ ስለ ቃልህ ፈዘዙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም82 “መቼ ታጽናናኛለህ?” እያልሁ፣ ዐይኖቼ ቃልህን በመጠባበቅ ደከሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም82 “መቼ ታጽናናኝ ይሆን?” ብዬ የተስፋ ቃልህን በመጠባበቅ ዐይኖቼ ደከሙ። See the chapter |