መዝሙር 119:78 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)78 ትዕቢተኞች በዓመፅ ጠምመውብኛልና ይፈሩ፥ እኔ ግን ትእዛዝህን አሰላስላለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም78 እብሪተኞች ያለ ምክንያት በደል አድርሰውብኛልና ይፈሩ፤ እኔ ግን ትእዛዞችህን አሰላስላለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም78 በሐሰት ያለምክንያት የሚከሱኝ ትዕቢተኞች ይዋረዱ፤ እኔ ግን ሕግህን አሰላስላለሁ። See the chapter |