መዝሙር 119:77 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)77 ሕግህ ተድላዬ ናትና ቸርነትህ ትምጣልኝ፥ በሕይወትም ልኑር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም77 ሕግህ ደስታዬ ነውና፣ በሕይወት እኖር ዘንድ ቸርነትህ ትምጣልኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም77 በሕግህ ደስ ስለሚለኝ ሕያው ሆኜ ለመኖር እችል ዘንድ ርኅራኄ አድርግልኝ። See the chapter |