መዝሙር 119:76 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)76 ምሕረትህ ለመጽናናቴ ትሁነኝ፥ እንደ ቃልህም ለባርያህ ይሁነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም76 ለአገልጋይህ በገባኸው ቃል መሠረት፣ ምሕረትህ ለመጽናናት ትሁነኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም76 ለእኔ ለአገልጋይህ በሰጠኸው የተስፋ ቃል መሠረት ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ያጽናናኝ። See the chapter |