መዝሙር 119:75 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)75 አቤቱ፥ ፍርድህ ጽድቅ እንደ ሆነች፥ በእውነትህም እንዳስቸገርኸኝ አወቅሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም75 እግዚአብሔር ሆይ፤ ፍርድህ የጽድቅ ፍርድ፣ ያስጨነቅኸኝም በታማኝነት እንደ ሆነ ዐወቅሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም75 እግዚአብሔር ሆይ! ፍርድህ እውነተኛ እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ የቀጣኸኝም እውነተኛ በመሆንህ ነው። See the chapter |