መዝሙር 119:69 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 የትዕቢተኞች ዓመጽ በላዬ በዛ፥ እኔ ግን በፍጹም ልቤ ትእዛዛትህን እፈልጋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም69 እብሪተኞች ስሜን በሐሰት አጠፉ፤ እኔ ግን ትእዛዝህን በፍጹም ልብ እጠብቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም69 ምንም እንኳ ትዕቢተኞች በሐሰት ስሜን ቢያጠፉ እኔ ትእዛዞችህን በሙሉ ልቤ እጠብቃለሁ። See the chapter |