መዝሙር 119:68 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)68 አቤቱ፥ አንተ ቸር ነህ፥ በቸርነትህም ሥርዓትህን አስተምረኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም68 አንተ መልካም ነህ፤ የምታደርገው መልካም ነው፤ እንግዲህ ሥርዐትህን አስተምረኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም68 አንተ ቸር ስለ ሆንክ ቸር የሆነውን ታደርጋለህ፤ ሕጎችህን አስተምረኝ። See the chapter |