መዝሙር 119:65 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)65 አቤቱ፥ እንደ ቃልህ ለባርያህ መልካም አደረግህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም65 እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቃልህ፣ ለአገልጋይህ በጎ ውለሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም65 እግዚአብሔር ሆይ! የተስፋ ቃልህን ጠብቀሃል፤ ለእኔም ለአገልጋይህ ቸር ሆነሃል። See the chapter |