መዝሙር 119:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 ስለ መንገዶችህ አሰብሁ፥ እግሬንም ወደ ምስክሮችህ መለስሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም59 መንገዴን ቃኘሁ፤ አካሄዴንም ወደ ምስክርህ አቀናሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም59 አካሄዴን መርምሬ የተረዳሁት ስለ ሆነ ሥርዓትህን ለመከተል ቃል እገባለሁ። See the chapter |