መዝሙር 119:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 ጌታ ድርሻዬ ነው፥ ቃልህን እጠብቃለሁ አልሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም57 እግዚአብሔር ዕድል ፈንታዬ ነው፤ ቃልህን ለመታዘዝ ቈርጫለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 እግዚአብሔር ሆይ! እኔ የምፈልገው አንተን ብቻ ነው፤ ሕግህንም ለመጠበቅ ቃል እገባለሁ። See the chapter |