መዝሙር 119:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕጎችህን በሚገባ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣ አንተ ሥርዐትን አዝዘሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ሕጎችህን ሰጥተኸናል፤ በታማኝነት እንድንታዘዛቸውም ነግረኸናል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ በረሃ ቋያ የኀያል ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። See the chapter |