መዝሙር 119:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ልቤን ወደ ምስክርህ አዘንብል፥ ወደ ስስትም አይሁን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ከራስ ጥቅም ይልቅ፣ ልቤን ወደ ምስክርነትህ አዘንብል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሀብት ለማግኘት ከመስገብገብ ይልቅ ሕግህን የመፈጸም ፍላጎት እንዲኖረኝ አድርግ። See the chapter |