መዝሙር 119:176 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)176 እንደ ጠፋ በግ ተቅበዘበዝሁ፥ ትእዛዛትህን አልረሳሁምና ባርያህን ፈልገው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም176 እንደ ጠፋ በግ ተቅበዘበዝሁ፤ ትእዛዞችህን አልረሳሁምና፣ ባሪያህን ፈልገው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም176 እንደ ጠፋ በግ ተቅበዝብዤአለሁ፤ ነገር ግን ትእዛዞችህን ስላልረሳሁ፥ እኔን አገልጋይህን ፈልገኝ። See the chapter |