መዝሙር 119:169 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)169 አቤቱ፥ ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትቅረብ፥ እንደ ቃልህም አስተዋይ አድርገኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም169 እግዚአብሔር ሆይ፤ ጩኸቴ ከፊትህ ይድረስ፤ እንደ ቃልህም ማስተዋልን ስጠኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም169 እግዚአብሔር ሆይ! ርዳታህን ለማግኘት ወደ አንተ ስጮኽ ስማኝ፤ በተስፋ ቃልህም መሠረት ማስተዋልን ስጠኝ። See the chapter |