መዝሙር 119:166 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)166 አቤቱ፥ ማዳንህን ተስፋ አደርግሁ፥ ትእዛዛትህንም ጠበቅሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም166 እግዚአብሔር ሆይ፤ ማዳንህን ተስፋ አደርጋለሁ፤ ትእዛዝህንም እፈጽማለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም166 እግዚአብሔር ሆይ! አዳኝነትህን በተስፋ እጠባበቃለሁ፤ ትእዛዞችህንም እፈጽማለሁ። See the chapter |