መዝሙር 119:165 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)165 ሕግህን ለሚወድዱ ብዙ ሰላም ነው፥ ዕንቅፋትም የለባቸውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም165 ሕግህን የሚወድዱ ብዙ ሰላም አላቸው፤ ዕንቅፋትም የለባቸውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም165 ሕግህን የሚወዱ ፍጹም የሆነ ሰላም አላቸው፤ ከቶ ምንም ነገር ሊያሰናክላቸው አይችልም። See the chapter |