መዝሙር 119:161 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)161 ገዢዎች በከንቱ አሳደዱኝ፥ ከቃልህ የተነሣ ግን ልቤ ደነገጠብኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም161 ገዦች ያለ ምክንያት አሳደዱኝ፤ ልቤ ግን ከቃልህ የተነሣ እጅግ ፈራ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም161 ባለሥልጣኖች ያለ ምክንያት ያሳድዱኛል፤ እኔ ግን ቃልህን በፍርሃት አከብራለሁ። See the chapter |